ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
ቀን፡- ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
ደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻሸመኔ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና ረብዕ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍ ፈተና ከ70% |
መግለጫ |
|
|
ብሩክ አዳነ ደምሴ |
50.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ሳዳም ትቤሶ ቡሼ |
42 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ፍቅሩ ታሼታ ራሜ |
40.6 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ራሂማ ራቦ ደደፊ |
36.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
አስናቁ ዳንኤል ዎታንጎ |
36.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ሰላም ተሻለ ገመቹ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
|
ፍቅርተ ተሻለ ገመቹ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
ድ
ድርጅቱ