በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/26/2026
- 10/29/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                        ቀን፡- ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም

ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 17/2019 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና አርብ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡

                    ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍ ፈተና ከ70%

መግለጫ

አዲስዘመን ሽቶ አሪፍ

61.2

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

እታገኝ አረጋ በላይ

52.5

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

አቤል ኃ/ማርያም እሸቴ

30.6

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

ዳግማዊ ሰለሞን አብዩ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድ                                          

                                                                                        ድርጅቱ

Apply For Tender Document