በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                   

                                    

                                   

                                     ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም

ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

 

በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

አዲሴ ገ/ዮሐንስ ቅጣው

ሴ

31

ዲግሪ በማኔጅመንት ከያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በ08/01/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አለም አባተ ሀብቴ

ሴ

30

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በ28/09/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

እህተ ቤተ ገብሬ

ሴ

36

ሌቭል 4 በአካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ ከቢ.ኤስ.ቲ.ኮሌጅ በ25/11/2010

(ሌቭል 4 ሲኦሲ)

ያቀረቡት የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመቆረጡ ስለማይገልጽ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                              

                                              ድርጅቱ

Apply For Tender Document