በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
ቀን፡- ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
በክምችትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም እና ነሐሴ 3/2019 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና አርብ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍ ፈተና ከ70% |
መግለጫ |
|
|
መስፍን መራሳ በሪሳ |
52.5 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ዮሴፍ ካሳሁን ወልደየስ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
ድ
ድርጅቱ