በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
10/19/2026
- 10/23/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                   

                                     ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም

ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

  በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአዋሽ ሰባት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅርንጫፉ ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ 11/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋና መ/ቤት እና አዋሽ ሰባት ቅ/ጽ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለ ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

 ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

1

ቴዎድሮስ አመኑ ታደሰ

ወ

30

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2013

4 ዓመት

ከ9 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

2

ረድኤት ጌታሁን ከበደ

ሴ

27

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከሐራምቤ  ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ01/12/2012

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

3

ሜሮን ታከለ ደርስህ

ሴ

26

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከሐራምቤ  ዩኒቨርሲቲ በ4/12/2015
(የመውጫ ፈተና አልፈዋል)

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

4

ነብያት ታቦር ዘለቀ

ሴ

34

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከሐራምቤ  ዩኒቨርሲቲ በ24/11/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

5

ክንድዬ ሀብቱ ገሰሰ

ወ

25

ዲግሪ በቢዝነስ አድሚንስትሪሽን
ከየኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ03/04/2018
(የመውጫ ፈተና አልፈዋል)

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

6

ደስታ ተፈራ ጡሜቦ

ወ

38

ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከሐራምቤ  ዩኒቨርሲቲ በ25/12/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

7

ተስፋለኝ ታፈሰ ጌታቸው

ወ

27

ሌቭል IV በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከዩ.ኤስ  ኮሌጅ
ሐምሌ 2010
(ሌቭል 4 ሲኦሲ)

1 ዓመት

ከ7 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ ስለሆነ ከውውድር ውጭ ሆነዋል

                                                              ድርጅቱ

Apply For Tender Document