በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
ቀን፡- ጥቅምት 9 /2019 ዓ.ም
በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የሕግ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 3/2018 ዓ.ም. እና ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ቴወድሮስ ስዩም ዳምጤ |
21 |
ወ |
ኤል ኤል ቢ ዲግሪ በሕግ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ 01/03/2015 |
3 ዓመት ከ9 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ረያድ አብዱልወኪል ሞሐመድ |
31 |
ወ |
ኤል ኤል ቢ ዲግሪ በሕግ ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2008 |
4 ዓመት ከ2 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
መልዕክተ ዮሀንስ አፈወርቅ |
22 |
ሴ |
ኤል ኤል ቢ ዲግሪ በሕግ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ23/04/2013 |
4 ዓመት ከ1 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
ድርጅቱ