ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
09/04/2026
- 09/07/2026 |
ለመቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
09/04/2026
- 09/07/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                  ቀን፡- ነሐሴ 29 /2018 ዓ.ም

ለመቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ጳጎሜ /2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ   በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ሀያት ፋሪስ ከድር

32

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ07/01/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቦንቱ ታዬ ደገፌ

24

ዲሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ06/01/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ጀሚላ ያሲን ባህሩ

39

ዲግሪ በማኔጅመንት ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ17/02/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ተናኜ ጥበቡ ጎንፋ

29

ዲግሪ በማኔጅመንት ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2009

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቡርቱካን ዮናታ ኤጀታ

27

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ14/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፋለች

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አማኑኤል በፍቃዱ ዲንሳ

25

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ14/11/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አማኑኤል ግርማ ሸኒ

29

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ20/10/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ኦብሳ በቀለ ፋሪስ

48

ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ06/03/2012

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አክሊሉ አለሙ ወርቅነህ

40

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ22/04/2015

የመውጫ ፈተና ውጤት አላቀረቡም

የዲግሪ የመውጫ ፈተና ውጤት ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                               ድርጅቱ

Apply For Tender Document