ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
ቀን፡- ነሐሴ 29 /2018 ዓ.ም
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያየተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻሸመኔ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም. የወጣ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ጳጎሜ 3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ግዛው ሰንበታ ብቅለ |
ወ |
34 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ21/10/2010 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ትሁንልኝ በላይ አሻግሬ |
ሴ |
25 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከጋብስት ኮሌጅ በ21/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ሞያታ ትቤሶ ሞሐመድ |
ወ |
23 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ07/074/2018 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ከድር ባሪሶ ዳቦ |
ወ |
25 |
ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2014 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ሞሚና ሙሀመድ ሮባ |
ሴ |
30 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ19/05/2015 የመውጫ ፈተና ውጤት አላያያዙም |
|
የዲግሪ የመውጫ ፈተና ውጤት ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ