ለአቦምሳ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ጳጎሜ 02 ቀን 2018 ዓ.ም
ለአቦምሳ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በምስራቅ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በአቦምሳ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በአቦምሳ ቅ/ጽ/ቤት ሰኔ 18/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ፤የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ቤተልሔም ነጋሽ ከበደ |
53.2 |
21.2 |
3 |
77.4 |
ተመርጠዋል |
ድርጅቱ