በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሽያን የሥራ መደብ
ጳጎሜ 02 ቀን 2018 ዓ.ም
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሽያን የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ማሽን ጥገናና ሽያጭ ማዕከል፣ የሽያጭ ማሽን ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሽያን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተርጋዜጣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ፤የጹሑፍ እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ሰይፈገብርኤል በየነ ሲአታ |
46.2 |
23 |
0 |
69.2 |
ተመርጠዋል |
ድርጅቱ