ለዱብቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
07/06/2026
- 07/11/2026 |
ለኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
07/06/2026
- 07/11/2026 |
በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
07/06/2026
- 07/11/2026 |

                                                                 

                                    

                                                                                                                                         ቀን፡- ሐምሌ 1/2018

ለዱብቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ  የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

    በምስራቅ(ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለዱብቲ ደረጃ 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ  አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ቃለ መጠይቅ አርብ 3 ቀን 2018 ዓ›ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የጹሑፍ ፈተና ከ 70%

ሄኖክ ብርሃኑ ንጋቱ

43.75

ገብረአሊፍ ገብረአምላክ

43.75

ኢንዲሪስ አህመድ ኢብራሒም

35

ዩሐንስ አድማሱ ገበረየስ

30/70 ውጤትዎ ከግማሽ በታች በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

ከድር እንዲሪስ ሙሄ

17.5/70 ውጤትዎ ከግማሽ በታች በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

 

                                            ድርጅቱ

 

  

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document