ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለጅማ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
አዝመራው ተገኘ አቤ |
67.2 |
25.25 |
0 |
92.45 |
ተመርጠዋል |
|
|
ማማዬ እንዳለ አበበ |
54.6 |
21.25 |
0 |
75.85 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
አልታየች ፀዳሉ አባተ |
36.6 |
20.75 |
3 |
60.35 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
መሰረት ይመር ሰይድ |
39.2 |
13.5 |
3 |
55.7 |
3ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ሲፈን ዋጆ ጋሞ |
36.6 |
16 |
3 |
55.6 |
4ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ኤልያስ መኮንን ነገር |
28 |
በጽሑፍ ፈተና ከ50% በታች ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ዳጂቱ ጀማል ዳበላ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሶስና አድማሱ ከበደ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ጌሮ ዱጋሳ አኬሳ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ