ደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
ደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
በደረጃ 8 የሠራተኛ ሠርቪስ መኪና ሹፌር
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ቀን፡- ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን ፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና ሰኞ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍ ፈተና ከ70% |
መግለጫ |
|
|
ይነሱ ካሳው ባይህ |
58.8 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ቴዎድሮስ እማኘ አበጀ |
57.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
|
ጥላሁን ግርማ ከበደ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
ድ
ድርጅቱ