በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ
ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ 18/1/2018 ዓ.ም፣ 16/9/2018 ዓ.ም፣ 19/11/2018 ዓ.ም፣ 03/12/2018 ዓ.ም፣ 17/1/2019 ዓ.ም እና 01/02/2019 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
1 |
ገመቹ ያደሳ ዲንቂዬ |
በተደረገላቸው ጥሪ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና ሳይገኙ በመቅረታቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
2 |
ምሬሳ በዳሳ አሰፋ |
በተደረገላቸው ጥሪ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና ሳይገኙ በመቅረታቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ
ድ