በደረጃ 14 የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
11/10/2026
- 11/12/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

  ቀን፡- ህዳር 01/2019 ዓ.ም

በደረጃ 14 የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

  በስትራቴጂክ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 14 የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ህዳር 03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ስለሆነ በዋ/መ/ቤት ሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ግርማ ተከስተ ወ/አረጋይ

ወ

56

ዲገሪ በሥራ አመራር ከመከላከያ ዩንቨርስቲ

በ07/10/2006

8 ዓመት

ከ1 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ወንደሰን  ወርቁ አስፋው

ወ

49

ዲግሪ በፐብሊክ አድሜኒስትሪሽን እና ዲቬሎፕመንታል ማናጅመነት

ከአልፋ ዩንቨርስቲ

24/05/2006

13 ዓመት

ከ11 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ግዛው ክፍሌ ዓለሙ

ወ

39

ማስተርስ

በኢኖቨቲቭ ማኔጅመንት እና ኢንተርፕርነርሺፕ

ከአ.አ ዩኒቨርስቲ

በ09/11/2012

ዲግሪ በማኔጅመንት

ከመቐለ ዩንቨርስቲ

04/11/1999  

12 ዓመት

ከ11 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

መርጋ ጣሰው ጀኒ

ወ

39

ማስተርስ በንግድ ስራ አስተዳደር ከለድስታር የማኔጅመንት እና ሊደርሽፕ ኮሌጅ 14/12/2008

 ዲግሪ በቢዝነስ ማናጅመንት እና ኢንተርፕራይዝ

ከኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ

24/11/2014

ዲግሪ በማኔጅመንት

ከአድማስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ

23/11/2001

14 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ታመነ አጫሉነዳ

ወ

34

ማስተርስ በኢኮኖሚክስ

ከኮተቤ የትምህርት ዩንቨርስቲ

ሰኔ 25/2016

ዲግሪ በቢዝነስ ማናጅምንት

ከሚዛን-ቴፒ ዩንቨርስቲ

10/12/2000

11 ዓመት

ከ1 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቀደም ሲል የተወዳዳሪዎች የምልመላ ውጤት መግለጫ ማስታወቂያ መሰረት

ቅሬታ አቅርበው በድጋሚ ታይቶ ለውድድር የተመረጡ

አወሉ ሁሴን አረቢ

ወ

49

ማስተርስ በፐብሊክ ፕሮኪዩርመንትና አሴት ማኔጅመንት ከሲቪል ሰርቪስ  ዩንቨርስቲ በ08/04/2013

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅምንት

ከሚዛን-ቴፒ ዩንቨርስቲ

02/03/2004  

9 ዓመት

ከ7 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቀደም ሲል የተወዳዳሪዎች የምልመላ ውጤት መግለጫ ማስታወቂያ መሰረት

ቅሬታ አቅርበው በድጋሚ ታይቶ ከውድድር ውጭ የሆኑ

ጉደታ ቤካ ሣምቦ

ወ

39

ማስተርስ

በሶሻል ፖሊሲ

ከኢትዮጵያ ሲቪል ስርቪስ ዩኒቨርስቲ

በ26/10/2016

ዲግሪ በማኔጅመንት

ከዩኒቲ ዩንቨርስቲ

15/12/2003

ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት ያያዙት የስራ ልምድ ተጨማሪ ሰነድ እንዲያቀርቡ እድል የተሰጠዎት ቢሆንም ባለማቅረብዎና የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌለዎት ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                                                                                                                                                                 ድርጅቱ

ድ          

Apply For Tender Document