በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ
ደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
በደረጃ 8 የሠራተኛ ሠርቪስ መኪና ሹፌር
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ቀን፡- ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም
የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ የፈተና ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳውቅ
በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የስራ መደብ ላይ የፈተና የሚሰጠው ሰኞ 23/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት መሆኑን ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ይሁንና በስራ መደራረብ ምክንያት ሰኞ 23/02/2019 ዓ.ም ፈተና መስጠት ስላልተቻለ ፈተናው ረብዕ 25/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ገመቹ ያደሳ ዲንቂዬ |
ወ |
34 |
ሌቭል 5 በሜታል ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከራጋ ዙመራ ኮሌጅ በመጋቢት 2008 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
5 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ምሬሳ በዳሳ አሰፋ |
ወ |
32 |
ሌቭል 5 በሜታል ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከራጋ ዙመራ ኮሌጅ በመጋቢት 2008 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
5 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
ደርጅቱ