ደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
11/04/2026
- 11/09/2026 |
በደረጃ 8 የሠራተኛ ሠርቪስ መኪና ሹፌር
11/03/2026
- 11/06/2026 |
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
11/02/2026
- 11/05/2026 |
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
11/02/2026
- 11/05/2026 |
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
11/02/2026
- 11/05/2026 |
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ
11/02/2026
- 11/05/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
11/02/2026
- 11/05/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

 ቀን፡- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም

በደረጃ 8 የሠራተኛ ሠርቪስ መኪና ሹፌር በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

   በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 8 የሠራተኛ ሰርቪስ መኪና አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 17/2019 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ህዳር 01/2019 ዓ.ም  ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ስለሆነ በዋናው መ/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                      

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

ጾ

ታ

እ

ድ

ሜ

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ተስፋዬ ወልዴ ደንቡ

ወ

41

ሌቭል 4 በአውቶ መካኒክስ ከተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሐምሌ 2016

ሌቭል 4 ሲአሲ

ህዝብ 3፣ ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ

7 ዓመት

ከ7 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አንማው ኑሬ ቀለምወርቅ

ወ

41

10ኛ ክፍል ህዝብ 3 እና ደረቅ 3 መንጃ ፍቃድ

10 ዓመት

ከ2 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ኃይሉ ዳምጠው መንግስቴ

ወ

52

12ኛ ክፍል ህዝብ 3 መንጃ ፍቃድ

8 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

                                   

                                                                                                                                                                                   ድርጅቱ

Apply For Tender Document