በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                

                               ቀን፡- ህዳር 16/2019 ዓ.ም

በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ እና ተግባር ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ቃለ መጠይቅ ፈተና የሚሰጠው አርብ  ህዳር 18/2019 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን ፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

                    ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-“

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍ ፈተና ከ30%

ተግባር ፈተና ከ50%

መግለጫ

ዳኛቸው ልሳነወርቅ አለምነህ

8

40

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ይድነቃቸው መኩሪያ መታፈሪያ

9

21.7

የጽሑፍ  እና ተግባር ፈተና ውጤት ከግማሽ በታች  በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል

ድ                                          

                                                                                ድርጅቱ

             

Apply For Tender Document