በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ህዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም.
ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ ላይ የተመረጡት ወ/ሪት አዲስዘመን ሽቶ አሪፍ ጥሪ ቢደረግም እስካሁን ድረስ መምጣት አልቻሉም፡፡
በዚሁ መሰረት እስከ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መጥተው ሪፖርታ ካላደረጉ ተጠባባቂ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ድርጅቱ