ደረጃ 11 የህግ ባለሙያ
02/02/2026
- 02/09/2026 |
ደረጃ 13 የህግ ባለሙያ
02/02/2026
- 02/09/2026 |
የአቦምሳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/28/2026
- 02/04/2026 |
የአዲግራት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/28/2026
- 02/04/2026 |
የአቦምሳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/28/2026
- 02/04/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 15 ቅርንጫፍ ኃላፊ
01/28/2026
- 02/04/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 11 results.

ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም

በደረጃ 11 ከፍተኛ የህግ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፁሁፍ ፈተና የተመረጡ

 አመልካቾች ዝርዝር

በህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 11 ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር በሪፖርተር ጋዜጣ ህዳር 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት መስፈርቱን አሟልተው ፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠው ሐሙስ ጥር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት  በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 3 የሥራ ቀናት በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

              

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ክፍሎም ወ/ትንሳኤ የማታው

37

ዲግሪ በሕግ ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ 01/11/1998     

10 ዓመት

ከ6 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሱራፌል ወንድሙ አያሌው

34

ዲግሪ ሕግ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ25/10/2008

8 ዓመት ከ3 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ኤልያስ አብይ ኃይለገብርኤል

 

ዲግሪ ሕግ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ20/10/2007   

7 ዓመት ከ4 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ያዕቆብ ደገፋ ወንዴ

ዲግሪ በሕግ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ18/10/2006

6 ዓመት ከ4 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሳሙኤል መስፍን ካህሳይ

 

ዲግሪ ሕግ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ                       በ29/10/2005

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                         ድርጅቱ

                          

Apply For Tender Document