የአቦምሳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ Duplicate 1
01/28/2026
- 02/04/2026 |
የአዲግራት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/28/2026
- 02/04/2026 |
የአቦምሳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/28/2026
- 02/04/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |

 

 

     ጥር 20/2018 ዓ.ም

የአዲግራት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

 ድርጅታችን በሰሜን (ደ/ማርቆስ) ዲስትሪክት ስር ለአዲግራት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ ለመቅጠር በአዲግራት ቅ/ፍ መስከረም 19/2018 ዓ.ም እና በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም  በወጣው  የውጭ ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን  አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ  ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ  3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-

 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

እየሩሳሌም አማረ ኃይሉ

46

26.25

3

75.25

ተመርጠዋል

ሰለሙን ገ/ሚካኤል ገ/ዝጊ

58

14.75

-

72.75

1ኛ ተጠባባቂ

ፍስሃ ተስፋዬ አባይ

55

14

-

69

2ኛ ተጠባባቂ

ሰመረ አለም ገ/አነንያ

45

16

-

61

3ኛ ተጠባባቂ

ብርሃነ በሪሁ ገ/ሃዋርያ

42

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

መኮንን ይመሰል ተስፋይ

37

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ሃሪያ ብርሃነ ወ/ገብኤል

33

የጽሁፍ ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዩርዳኖስ ገ/ማርያም ወ/ስለሴ

12

የጽሁፍ ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ፍስሃ ተስፋአለም ሃይለ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሚካኤል ብርሃነ ግደይ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                                                                                                                                                     ድርጅቱ

Apply For Tender Document