በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
11/25/2026
- 11/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                               ቀን፡- ህዳር 16/2019 ዓ.ም

በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ

በሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 11 የሕግ ከፍተኛ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 3/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ የቃለ መጠይቅ ፈተና አርብ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳስባለን፡

                    ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍ ፈተና ከ70%

መግለጫ

ዘሪሁን ጴጥሮስ ሐርኪሶ

45.5

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ሰይፈ ጥላዬ አዋስ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ተስፋይ ብርሃኑ ሃፍቶም

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድ                                          

                                                                         ድርጅቱ

             

Apply For Tender Document