ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
09/04/2026
- 09/07/2026 |
ለመቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
09/04/2026
- 09/07/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                         ቀን፡- ነሐሴ 29 /2018 ዓ.ም

ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያየተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻሸመኔ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም. የወጣ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው  ማክሰኞጳጎሜ  3/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ  በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ግዛው ሰንበታ ብቅለ

34

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ21/10/2010

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ትሁንልኝ በላይ አሻግሬ

25

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከጋብስት ኮሌጅ በ21/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሞያታ ትቤሶ ሞሐመድ

23

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ07/074/2018

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ከድር ባሪሶ ዳቦ

25

ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሞሚና ሙሀመድ ሮባ

30

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ19/05/2015

የመውጫ ፈተና ውጤት አላያያዙም

የዲግሪ የመውጫ ፈተና ውጤት ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                             ድርጅቱ

Apply For Tender Document