ለመቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
ቀን፡- ነሐሴ 29 /2018 ዓ.ም
ለመቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ጳጎሜ 3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ሀያት ፋሪስ ከድር |
ሴ |
32 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ07/01/2014 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ቦንቱ ታዬ ደገፌ |
ሴ |
24 |
ዲሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ06/01/2014 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ጀሚላ ያሲን ባህሩ |
ሴ |
39 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ17/02/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ተናኜ ጥበቡ ጎንፋ |
ሴ |
29 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2009 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ቡርቱካን ዮናታ ኤጀታ |
ሴ |
27 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ14/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፋለች |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አማኑኤል በፍቃዱ ዲንሳ |
ወ |
25 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ14/11/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አማኑኤል ግርማ ሸኒ |
ወ |
29 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በ20/10/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ኦብሳ በቀለ ፋሪስ |
ወ |
48 |
ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ06/03/2012 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አክሊሉ አለሙ ወርቅነህ |
ወ |
40 |
ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ22/04/2015 የመውጫ ፈተና ውጤት አላቀረቡም |
|
የዲግሪ የመውጫ ፈተና ውጤት ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ