ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በምስራቅ (ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአዋሽ ሰባት ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጰጉሜን 2/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ክንድዬ ሀብቱ ገሰሰ |
67.2 |
13 |
0 |
80.2 |
ተመርጠዋል |
|
|
ረድኤት ጌታሁን ከበደ |
44.8 |
11 |
3 |
58.8 |
ተጠባባቂ |
|
|
ደስታ ተፈራ ጡሜቦ |
39.2 |
11.75 |
0 |
50.95 |
አልተመረጡም |
|
|
ቴዎድሮስ አመኑ ታደሰ |
58.8 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ነብያት ታቦር ዘለቀ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሜሮን ታከለ ደርስህ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ