ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻሸመኔ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ብሩክ አዳነ ደምሴ |
50.4 |
20.75 |
0 |
71.15 |
ተመርጠዋል |
|
|
አስናቁ ዳንኤል ዎታንጎ |
36.4 |
11.75 |
3 |
51.15 |
አልተመረጡም |
|
|
ፍቅሩ ታሼታ ራሜ |
40.6 |
9.5 |
0 |
50.1 |
አልተመረጡም |
|
|
ራሂማ ራቦ ደደፊ |
36.4 |
4.25 |
3 |
43.65 |
አልተመረጡም |
|
|
ሳዳም ትቤሶ ቡሼ |
42 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ፍቅርተ ተሻለ ገመቹ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሰላም ተሻለ ገመቹ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ