በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
ደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
በደረጃ 8 የሠራተኛ ሠርቪስ መኪና ሹፌር
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ
ለጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ
ለአዋሽ ሰባት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሂሳብ ሠራተኛ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጰጉሜን 1/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
አብርሃም መኮንን ጌታነህ |
70 |
22.25 |
0 |
92.25 |
ተመርጠዋል |
|
|
ግርማ ቡልቻ በቀለ |
46.66 |
17.75 |
0 |
64.41 |
ተጠባባቂ |
ድርጅቱ