ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ
Financial and Audit Report 2023/24
25/03/2026
Financial and Audit Report 2022/23
25/03/2026
ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
16/03/2026
ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ
09/03/2026
በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ
27/01/2026
በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ
10/11/2025
የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ
20/10/2025
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
10/10/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ
25/09/2025
የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ
23/09/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ
09/09/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ
27/08/2025
Financial and Audit Report 2021/22
12/05/2025
በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ
21/04/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ
17/03/2025
የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
17/03/2025
በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
11/03/2025
Financial and Audit Report 2020/21
28/01/2025
ማስታወቂያ
25/10/2023
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ
26/12/2024
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ያለፉትን ሁለት ዓመታት የስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ሁለት ዓመታት ዕቅድ፣ የድርጅቱን ረቂቅ ማርኬቲንግ ስትራቴጂ ፣ የግብዓት አቅርቦት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ እርምጃዎች ላይ የተካሔደ ጥናት ፣.የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አስተዳደር ረቂቅ መመሪያና ተኪ የሰው ኃይል ስምሪት ረቂቂ መመሪያ ላይ ያተኮረ ከግንቦት 2-3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የሁለት ቀናት የውይይት መድረክ የቀረበውን የድርጅቱ ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ የማርኬቲንግ ስትራቴጂ፣ በግብዓት አቅርቦት ጥናትና ሁለት የስራ መመሪያዎች ላይ በስፋት ውይይት በማካሄድ በቀጣይ ቀናት ውስጥ ሠነዶቹን አዳብሮ ለስራ ዝግጁ ለማድረግ የጋራ ስምምነት ላይ በመድረስ የውይይት መድረኩ ተጠናቋል፡፡
በውይይት መድረኩ ማጠናቀቂያ ላይ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ በሰጡት ማሳሰቢያ የድርጅቱን ስትራቴጂክ ዕቅድ ጨምሮ በውይይት መድረኩ የቀረቡት ጥናቶችና የተዘጋጁት ረቂቅ ስትረቴጄና የስራ መመሪያዎች የድርጅቱን ነባራዊ ሁኔታዎች በማገናዘብ እንዲታዩና እንደአዲስም እንዲዘጋጁ መደረጉ በቀጣይ ድርጅቱ ለሚያከናውናቸው ተግባራ ጥሩ መደላድል እንደሚያመቻቹ ገልጸው፤ ለተፈጻሚነቱ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉም የስራ ክፍሎች አመራሮችና ፈጻሚዎች ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ በመሆናቸው በፍጥነት ወደ አፈጻጸም የሚገባበት አሰራር እንዲመቻች አሳስበዋል፡፡
በውይይት መድረኩ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ የአራቱም ዘርፎች ም/ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ዳይሬክተሮች፣ በጥናቶቹ የተሳተፉ ቡድን መሪዎችና ከፍተኛ በለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡





