የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

ማስታወቂያ

25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ

26/12/2024

የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ

02/12/2024

ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ

23/10/2024

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ

23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ

14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ

26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ

22/07/2024

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 59 results.

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች እየተሳተፉ የሚገኙበት ሥልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከመስከረም 14-16 ቀን 2018 . ተከናውኗል።

ለሶስት ቀናት በተካሄደው ስልጠና 50 ተሳተፊዎች የተካተቱበት ሲሆን በስልጠናው መክፈቻ ለይ የስልጠና ማዕከሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ክብርት / መሰረት ደስታ የልህቀት አካዳሚውን በማስተዋወቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በመቀጠልም ክብርት / የሺመቤት ነጋሽ የኢኢግልድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ስልጠናው እንዲሰጥ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት ከድርጅቱ ነባራዊ ሁኔታ እንዲሁም ተለዋዋጭ እና ተቀያያሪ የቢዝንስ ሁኔታወን ታሳቢ በማድረግ ስልጠናው የተዘጋጀ መሆኑን በማስገንዘብ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

በመቀጠልም ስለ ልህቀት ማዕከሉ ስራና ተግባር ማብራሪያ በዶክተር አበባየሁ በስልጠና ማእከሉ አስተባበሪ አማካኝነት ከተሰጠ በኋላ ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ የአካዳሚው ፕሬዘዳንት ከተቋሙ ተልእኮ እና እራይ አንጻር ስልጠናው በስፋት ተሰጥቷል፡፡