በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
ቀን፡-ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ማሽን ጥገናና ሽያጭ ማዕከል፣ የሽያጭ ማሽን ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያየተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ፈንታሁን ጀንበሬ ወርቁ |
ወ |
33 |
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2008 |
5 ዓመት ከ9 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ0 |
|
|
ምንተስኖት አይነኩለ ነጋሽ |
ወ |
35 |
ሌቭል 4 በሜካትሮኒክስና ኢንስትሩመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት ከአ.አ ፖሊቴክክ ኮሌጅ በሰኔ 10/2015 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
1 ዓመት |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አቤልሞሃሲን ጁነዲይ ሁሴን |
ወ |
|
ሌቭል 4 በበሜካትሮኒክስና ኢንስትሩመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት ከሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሌቭል 4 ሲኦሲ |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ