በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
ቀን፡- ነሐሴ 15 /2018 ዓ.ም
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በሎጅስቲክስ ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 5/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ውባለም አንሺሶ ኤርጌቾ |
ወ |
39 |
10ኛ ክፍል በ1998 ደረጃ 6 መንጃ ፍቃድ |
14 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አብርሃም ተፈራ ሳይሌ |
ወ |
54 |
10ኛ ክፍል በ1976 ደረጃ 6 መንጃ ፍቃድ |
15 ዓመት |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ኢዘዲን መልስ ዘዓነ |
ወ |
|
12ኛ ክፍል በ2008 ደረቅ 2 መንጃ ፍቃድ የግሬደር መንጃ ፍቃድ ሌቭል 2 ሲኦሲ |
4 ዓመት ከ2 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ቢንያም አዲስ ተገኝ |
ወ |
39 |
ሌቭል 3 በቬኒክል ኢንጅን ኦቨርሆሊንግ በመስከረም 2014 ከሉሲ ቲቪቲ ኮሌጅ |
6 ዓመት ከ3 ወር |
የሌቭል 4 ሲኦሲ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አብዱልከድር ሙሐመድ ቶሎሌ |
ወ |
32 |
10ኛ ክፍል በ1994 ኤክስካቫተር መንጃ ፍቃድ |
6 ዓመት ከ11 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ተሾመ ተሰማ ሰንበቱ |
ወ |
60 |
10ኛ ክፍል በ2001 ልዩ 3 መንጃ ፍቃድ |
|
በዕድሜ ጣሪያ ምክንያት ጡረታ የወጡ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ