በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
ቀን፡- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ማሽን ጥገናና ሽያጭ ማዕከል፣ የሽያጭ ማሽን ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ሰይፈገብርኤል በየነ ሲአታ |
ወ |
36 |
ሌቭል 4 በሀርድዌርና ኔትዎርክ ሰርቪሲንግ ከኤልጂ ኮይሻ ሆፕ ኮሌጅ በ2013 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
4 ዓመት ከ4 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ታሪኩ ተረፈ ገብሬ |
ወ |
38 |
ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከኢንፎኔት ኮሌጅ በ24/12/2001 ሌቭል 3 ሲኦሲ |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ግርማ መንግስቱ ክፍሌ |
ወ |
52 |
ዲፕሎማ በጄነራል ሜካኒክስ ከእንጦጦ ቴ/ሙያ በ14/11/1994 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አዲሱ ታዬ ዋለልኝ |
ወ |
35 |
ሌቭል 4 በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ኢኪዩፕመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት በ30/09/2008 ሌቭል 2 ሲኦሲ |
|
ሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ