በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
08/26/2026
- 08/29/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
08/21/2026
- 08/27/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
08/22/2026
- 08/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                            ቀን፡-ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም

በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያየተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ ፣ በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ይነሱ ካሳው ባይህ

30

ማስተርስ በፕሮኪዩርመንትና አሴት ማኔጅመንት ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2016

ዲግሪ በማኔጅመንት ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ21/10/2010

7 ዓመት

ከ8 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቴዎድሮስ እማኘ አበጀ

39

ዲግሪ በቢዝነስ ኢዱኬሽን ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ29/10/1999

13 ዓመት

ከ9 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ጥላሁን ግርማ ከበደ

43

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት

ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ11/04/2006

11 ዓመት

 ከ1 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አለምነሽ ታምሩ ተረፈ

33

ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ22/09/2005

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ኦልጅራ ዲሬሳ ጫላ

41

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከአዳማ ዩኒቨርሲቲ በ05/11/2000

3 ዓመት

 ከ10 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጅፋራ ጎንፋ ገረሱ

29

ማስተርስ በፋይናንሽያል ማኔጅመንት ከኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በ10/11/2011

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ5/11/2004

3 ዓመት

ከ3 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ገብረአሊፍ ገብረአምላክ ገብሬ

34

ዲግሪ በፕሮኪዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ18/11/2000

1 ዓመት

ከ8 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጥላሁን ዮሀንስ ፊደሊስ

ዲግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2001

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸውና የትምህርት ዝግጅታቸው ከተጠየቀው ጋር ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ  ሆነዋል

አዲስ አሰፋ ለገሰ

41

ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከሊድስታር ኮሌጅ በ22/2/2011

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2001

2 ዓመት

ከ6 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉና በዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያነት ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ገረመው ገብሬ ዎታንጎ

32

ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከዳሞታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በ21/12/2014

ዲግሪ በአካውንቲንግ ከአፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ በ21/12/2009

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

እስክንድር አራጌ

46

ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ06/01/2015

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ03/11/2006

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                                ድርጅቱ

Apply For Tender Document