በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
08/26/2026
- 08/29/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
08/21/2026
- 08/27/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
08/22/2026
- 08/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                ቀን፡- ነሐሴ 15 /2018 ዓ.ም

ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በምስራቅ(ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአቦምሳ ደረጃ 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በአቦምሳ ቅ/ጽ/ቤት ሰኔ 18/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ  ነሐሴ  21/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ቤተልሔም ነጋሽ ከበደ

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ 0/13/2012

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ኢብራሂም ከድር ጉዬ

ሌቭል 4 በአካውንትስና በጀት ሰርቪስ ከአሰላ ቲቪቲ ኮሌጅ በ2015 ሌቭል 4 ሲኦሲ

-

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ለምለም አባቡ መንገሻ

ሌቭል 4 በአካውንቲንግ ከሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጥቅምት 2002

ሌቭል 3 ሲኦሲ

3 ዓመት

ከ5 ወር

ሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸው  ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                               ድርጅቱ

Apply For Tender Document