በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
08/26/2026
- 08/29/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
08/21/2026
- 08/27/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
08/22/2026
- 08/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                      ቀን፡- ነሐሴ 15 /2018 ዓ.ም

በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በሎጅስቲክስ ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 5/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣  በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ውባለም አንሺሶ ኤርጌቾ

39

10ኛ ክፍል በ1998

ደረጃ 6 መንጃ ፍቃድ

14 ዓመት

 ከ3 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አብርሃም ተፈራ ሳይሌ

54

10ኛ ክፍል በ1976

ደረጃ 6 መንጃ ፍቃድ

15 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ኢዘዲን መልስ ዘዓነ

12ኛ ክፍል በ2008

ደረቅ 2 መንጃ ፍቃድ

የግሬደር መንጃ ፍቃድ

ሌቭል 2 ሲኦሲ

4 ዓመት

ከ2 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቢንያም አዲስ ተገኝ

39

ሌቭል 3 በቬኒክል ኢንጅን ኦቨርሆሊንግ በመስከረም 2014 ከሉሲ ቲቪቲ ኮሌጅ

6 ዓመት

ከ3 ወር

የሌቭል 4 ሲኦሲ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አብዱልከድር ሙሐመድ ቶሎሌ

32

10ኛ ክፍል በ1994

ኤክስካቫተር መንጃ ፍቃድ

6 ዓመት

ከ11 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ተሾመ ተሰማ ሰንበቱ

60

10ኛ ክፍል በ2001

ልዩ 3 መንጃ ፍቃድ

በዕድሜ ጣሪያ ምክንያት ጡረታ የወጡ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                               ድርጅቱ

Apply For Tender Document