የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
ድርጅቱ ተልዕኮውን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካትና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር የጀመራቸውን ጥረቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።
16/03/2026
Financial and Audit Report 2023/24
25/03/2026
Financial and Audit Report 2022/23
25/03/2026
ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
16/03/2026
ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ
09/03/2026
በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ
27/01/2026
በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ
10/11/2025
የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ
20/10/2025
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
10/10/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ
25/09/2025
የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ
23/09/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ
09/09/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ
27/08/2025
Financial and Audit Report 2021/22
12/05/2025
በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ
21/04/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ
17/03/2025
የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
17/03/2025
በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
11/03/2025
Financial and Audit Report 2020/21
28/01/2025
ማስታወቂያ
25/10/2023
በኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) በመገኘት በድርጅቱ ግንባታቸው የተጠናቀቁና በግንባታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችንና በአዲስ መልክ እየተደራጁ የሚገኙ መጋዘኖችን ጥር 19 ቀን 2016 ዓ.ም አካሄዱ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላቱ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ግንባታው የተጠናቀቀውን የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ አገልግሎት ማዕከል፣ በቅርቡ ስራው ተጠናቆ ወደስራ የሚገባው የድርጅቱ የመረጃ ማከማቻ ማዕከል፣ ለዋና መ/ቤትነት የሚያገለግልና ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚወስድ በግንባታ ላይ የሚገኘው ባለ18 ፎቅ ህንጻ፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓቶችና ውጤቶች ማከማቻነት የሚያገለግሉ መጋዘኖች እንዲሁም ቃሊቲ በሚገኘው ማዕከላዊ ዲስትሪክት ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡
ክብርት ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ የኢኢግልድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በጉብኝቱ ወቅት ለቋሚ አባላቱ ስለፕሮጀክቶቹና ስለድርጅቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ማብራሪያ የሱጡ ሲሆን ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡





