የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ
በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ
10/11/2025
የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ
20/10/2025
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
10/10/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ
25/09/2025
የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ
23/09/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ
09/09/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ
27/08/2025
Financial and Audit Report 2021/22
12/05/2025
በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ
21/04/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ
17/03/2025
የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
17/03/2025
በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
11/03/2025
Financial and Audit Report 2020/21
28/01/2025
ማስታወቂያ
25/10/2023
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ
26/12/2024
የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ
02/12/2024
ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ
23/10/2024
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
23/10/2024
በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ
14/10/2024
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
11/10/2024
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች እየተሳተፉ የሚገኙበት ሥልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከመስከረም 14-16 ቀን 2018 ዓ. ም ተከናውኗል።
ለሶስት ቀናት በተካሄደው ስልጠና 50 ተሳተፊዎች የተካተቱበት ሲሆን በስልጠናው መክፈቻ ለይ የስልጠና ማዕከሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ መሰረት ደስታ የልህቀት አካዳሚውን በማስተዋወቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመቀጠልም ክብርት ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ የኢኢግልድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ስልጠናው እንዲሰጥ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት ከድርጅቱ ነባራዊ ሁኔታ እንዲሁም ተለዋዋጭ እና ተቀያያሪ የቢዝንስ ሁኔታወን ታሳቢ በማድረግ ስልጠናው የተዘጋጀ መሆኑን በማስገንዘብ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በመቀጠልም ስለ ልህቀት ማዕከሉ ስራና ተግባር ማብራሪያ በዶክተር አበባየሁ በስልጠና ማእከሉ አስተባበሪ አማካኝነት ከተሰጠ በኋላ ክቡር አቶ ዛዲግ አብርሃ የአካዳሚው ፕሬዘዳንት ከተቋሙ ተልእኮ እና እራይ አንጻር ስልጠናው በስፋት ተሰጥቷል፡፡



