በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

27/01/2026

በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ

10/11/2025

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

ማስታወቂያ

25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ

26/12/2024

የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ

02/12/2024

ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ

23/10/2024

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ

23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ

14/10/2024

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 62 results.

በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት 2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ለተገኘው ውጤት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የዲስትሪክቶችና የሽያጭ ቅርንጫፎች ጥር 19 ቀን 2018 . ዕውቅና ሰጠ፡፡

ኢኢግልድ ይህንን እውቅና የሰጠው የድርጅቱን 2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ለሁለት ቀናት እየገመገመ በሚገኝበት ወቅት ነው፡፡

አቶ ዳዊት አዳነ የኢኢግልድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ በዕውቅና አሰጣጥ ስነሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት ለተገኘው ውጤት የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱ የዲስትሪክትና የሽያጭ ቅርንጫፎች ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ባለፉት ስድስት ወራት የሳዩትን ተነሳሽነት አጠናክረው እንዲቀጥሉ፤ በቀጣይም ሌሎቹ ቅርንጫፎች ዕውቅና ያገኙትን የስራ ክፍሎች እንደአርአያ በመውሰድ ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባና ተሳትፏቸውንም አጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል፡፡

ለሁለት ቀናት በተካሄደው የግምገማና የውይይት መድረክ የድርጅቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የኦዲት ምርመራ ግኝት፤ የተመረጡ ቅርንጫፎች የግማሽ ዓመት አፈጻጸም፤ የአራቱ ዲስትሪክት /ቤቶች አፈጻጸም እንዲሁም የኢኢግልድ የኮርፖሬት የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖቶች ቀርበው በጥልቀት ግምገማና ውይይት ተካሂዷል፡፡

በውይይቱ መደረክ ላይ እንደተነሳው በአፈጻጸም ወቅት የመፈጸም አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ ቅርንጫፎች ምክንያቶች እንዲቀርቡና እንዲለዩ ተደርገው በስፋት ውይይት ተካሂዶባቸው የመፍትሔ ሐሳብ እንዲቀመጥ ተደርጓል፡፡

በማጠቃለያም የድርጅቱ አመራሮችና ባለሙያዎች ባለፉት ስድስት ወራት የተገኘውን የተሻለ ውጤት ለማስቀጠል ተግተው እንዲሰሩ ከድርጅቱ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አምራች ኢንደስትሪዎች ያለባቸውን የግብዓት አቅርቦት ችግር ለመቅረፍና የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ገበያውን የማረጋጋት ሥራዎችን የሚያከናውን የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው።