ኢኢግልድ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ
EIIDE Reviewed it's Strategic Plan and other operating manuals
13/05/2024
EIIDE is Reviewing it's Strategic Plan and other operating manuals
10/05/2024
EIIDE participated in 'Ethiopia Tamrt' Expo
09/05/2024
EIIDE participated in the 10th International Cooperatives Exhibition and Bazaar
15/02/2024
Members of the Standing Committee on Trade and Industry of the House of peoples Representatives visited EIIDE
29/01/2024
EIIDE conducted Six month Plan performance Evaluation
17/01/2024
Sales Announcement
27/11/2023
Announcement regarding the supply of premix needed to enrich cooking oil with vitamins
06/11/2023
EIIDE evaluates its first quarter plan performance at Elilly Hotel
06/11/2023
Notice
25/10/2023
EIIDE donated 4.2 million birr sanitary pad
17/10/2023
EIIDE offered 16.5 million liters of edible oil at a reasonable price
14/09/2023
EIIDE conducted an evaluation of the of the 2022/23 fiscal year plan and the next year's plan of the enterprise
23/08/2023
Members of the Management Board visited projects of EIIDE
31/07/2023
Managers and Employees of EIIDE Conducted Green Legacy
27/07/2023
EIIDE has launched a women's workers forum
20/07/2023
ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
11/04/2023
ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ
23/03/2023
ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ
18/01/2023
አርአያነት ያለው ተግባር
14/09/2022
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በ2013 ጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና በ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ መስከረም 14 ቀን 2014 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተካሄደ፡፡
በምክክር መድረኩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታና የኢኢግልድ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተካ ገ/የስ እንዲሁም የኢኢግልድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ የተገኙ ሲሆን በዝግጅቱም የ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ሪፖርት በአቶ ሰለሞን ግርሻ የኢኢግልድ ግዢ ዘርፍ ም/ዋና/ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም በኢኢግልድ እየተካሄዱ የሚገኙ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራዎች በአቶ ዮናስ ዘለቀ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ስራ አስፈጻሚ ቀርቦ ውይይት ተካሄዷል፡፡
በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩ ባለድርሽ አካላት እንደገለጹት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት ባለፉት ሁለት አመታት ባከሄዳቸው የሪፎርም ስራዎች በርካታ አመርቂ ውጤቶችን ያስመዘገበ እንደሆነና የተጀመሩትም የለውጥ ስራዎች ድርጅቱን በአግባቡ አደራጅቶ የታለመለትን ግቦች እንዲያሳካ በአደረጃጀት፤ የአሰራር ስርዓቶችን በመትከል፤ በሰው ሃይል እና በሌሎችም ጉዳዮች የጠንካራ መሪዎች ተሳትፎ ውጤት እንደሆነ ተነስቷል፡፡
በቀጣይም በድርጅቱና በባለድርሻ አካላት መካከል ምቹ የሥራ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፤የድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ እና የድርጅቱ የበላይ አመራሮች በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታና የኢኢግልድ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተካ ገ/የስ እንዲሁም የኢኢግልድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ አመልክተዋል፡፡