ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ
ቀን፡- ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለመርካቶ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 17/2019 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
አዲስዘመን ሽቶ አሪፍ |
61.2 |
20.5 |
3 |
84.7 |
ተመርጠዋል |
|
|
እታገኝ አረጋ በላይ |
52.5 |
19.5 |
3 |
75 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
አቤል ኃ/ማርያም እሸቴ |
30.6 |
በጽሑፍ ፈተና ከ50% በታች ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ዳግማዊ ሰለሞን አብዩ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ