ለፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን የሥራ መደብ
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር የሥራ መደብ
በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ
በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ
ለፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ
ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ የሥራ መደብ
በደረጃ 14 የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ የሥራ መደብ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ቀን፡- ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም
ለፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
1 |
ጥላሁን ግርማ ከበደ |
በተደረገላቸው ጥሪ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና ሳይገኙ በመቅረታቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ