በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን የሥራ መደብ
11/13/2026
- 11/17/2026 |
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር የሥራ መደብ
11/13/2026
- 11/17/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ
11/12/2026
- 11/16/2026 |
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ
11/12/2026
- 11/16/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ
11/12/2026
- 11/16/2026 |
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ
11/12/2026
- 11/16/2026 |
ለፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ
11/12/2026
- 11/16/2026 |
ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ የሥራ መደብ
11/12/2026
- 11/16/2026 |
በደረጃ 14 የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ የሥራ መደብ
11/10/2026
- 11/13/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                  ቀን፡- ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም

በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት

በክምችትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም እና ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

መስፍን መራሳ በሪሳ

52.5

27.5

0

80

ተመርጠዋል

ዮሴፍ ካሳሁን ወልደየስ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                      ድርጅቱ

Apply For Tender Document