ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር የሥራ መደብ
ቀን፡- ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር የሥራ መደብ በኮንትራት ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በፕሮጀክትና ጥናት፣ ትግበራ ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት፣ በፈረንሳይ ቅ/ጽ/ቤት ግቢ በሚገኘው የክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት ስር በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር አንድ ክፍት የሥራ መደብን በኮንትራት ለማሟላት በፈረንሳይ ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 06/2019 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና፤ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ወይንሸት ጌታቸው ገ/ፃዲቅ |
59.5 |
21.5 |
3 |
84 |
ተመርጠዋል |
|
|
ሐና ባሻ ካሻ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ስመኝ ጌጤ ይትባረክ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ፍቅር ካሳ ደጀን |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ፀጋነሽ ታዬ ሳህሌ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ