በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን የሥራ መደብ
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር የሥራ መደብ
በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ
በደረጃ 9 የዋናው መ/ቤት መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ
ለመርካቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ
ለፍቼ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ
ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ የሥራ መደብ
በደረጃ 14 የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪ የሥራ መደብ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለንብረት አስተዳደርና ጠ/አገልግሎት ዳይሬክተር ስር በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ ላይ የተመረጡት አቶ አብርሃም መኮንን ጌታነህ ጥሪ ቢደረግም እስካሁን ድረስ መምጣት አልቻሉም፡፡
በዚሁ መሰረት እስከ ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መጥተው ሪፖርታ ካላደረጉ ተጠባባቂ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ድርጅቱ