በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን የሥራ መደብ
ቀን፡- ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን የሥራ መደብ ላይ በኮንትራት በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት
በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በተሽከርካሪ ቴክኒክ ብቃት ማረጋገጥ ምርመራ ቡድን ስር በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን ሁለት ክፍት የሥራ መደብን በኮንትራት ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜን 01/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ፤የተግባር ፈተና እና ቃለ መጠይቅ ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ፣ የተግባርና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ30% |
የተግባር ፈተና ከ50% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ20% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ፍራንኮሪ መኮንን ኢተፋ |
30 |
42 |
16 |
0 |
88 |
ተመርጠዋል |
|
|
ፋይሰል አብዱላዚዝ መሐመድ |
29 |
41 |
15 |
0 |
85 |
ተመርጠዋል |
ድርጅቱ