በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
ቀን፡- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ሽብሩ ወንዴ ዴሲሳ |
ወ |
34 |
ዲግሪ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ከአዳማ ዩኒቨርሲቲ በ30/10/1999 |
8 ዓመት ከ1 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አለማየሁ ተክሌ በኃይሉ |
ወ |
37 |
ማስተርስ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በ16/12/2016 ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ14/07/2009 |
4 ዓመት |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሰለሞን ገ/መድህን ሐይሌ |
ወ |
44 |
ዲግሪ በገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴንሽን ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በ14/07/2009 |
|
ያቀረቡት የትምህርት ማስረጃ ከተጠየቀው ጋር ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
በኃይሉ ሰናይ ሳታና |
ወ |
36 |
ዲግሪ በሎጅስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2003 ዲግሪ በአካውንቲንግ ከዩ ኤስ ኮሌጅ በ22/11/2009 |
7 ዓመት ከ5 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉና በዘርፉ በከፍተኛ ባለሙያነት የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ታረቀኝ ገመቹ ከበደ |
ወ |
34 |
ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ27/12/2007 ዲግሪ በፉድና ባዮኬሚካል ቴክኖሎጂ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ27/10/2002 |
2 ዓመት ከ11 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ዮሴፍ ካሴ ታሪኩ |
ወ |
|
ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ29/10/2005 |
1 ዓመት ከ1 ወር |
የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የማይገልጽ ስራ ልምድ ያቀረቡ በመሆኑና የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሀቢብ ገዳ ቁንቢቴ |
ወ |
|
ዲግሪ በሎጅስቲክስና አቅርቦት ሂደት ማኔጅመንት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ30/10/2004 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ጃለታ ንጉሳ ተርፋ |
ወ |
|
ማስተርስ በኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2015 ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ27/10/2011 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሀብታሙ ሆርሳ ኢዴሳ |
ወ |
|
ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከሊድስታር ኮሌጅ በ21/11/2011 ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ15/10/2007 |
5 ዓመት ከ10 ወር |
የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የማይገልጽ ስራ ልምድ ያቀረቡ በመሆኑና የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ኢያሱ ዮሐንስ ለፋሞ |
ወ |
|
ማስተርስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ25/10/2007 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አሰፋ ዘውዴ ሙቶ |
ወ |
|
ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከኢትዮጲስ የርቀት ት/ት ኮሌጅ በ10/04/2005 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ