በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
08/26/2026
- 08/29/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
08/21/2026
- 08/27/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
08/22/2026
- 08/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                    ቀን፡- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም

በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                      

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ሽብሩ ወንዴ ዴሲሳ

34

ዲግሪ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ከአዳማ ዩኒቨርሲቲ በ30/10/1999

8 ዓመት

ከ1 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አለማየሁ ተክሌ በኃይሉ

37

ማስተርስ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በ16/12/2016

ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ14/07/2009

4 ዓመት

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሰለሞን ገ/መድህን ሐይሌ

44

ዲግሪ በገጠር ልማትና ግብርና ኤክስቴንሽን ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በ14/07/2009

ያቀረቡት የትምህርት ማስረጃ ከተጠየቀው ጋር ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

በኃይሉ ሰናይ ሳታና

36

ዲግሪ በሎጅስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2003

ዲግሪ በአካውንቲንግ ከዩ ኤስ ኮሌጅ በ22/11/2009

7 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉና በዘርፉ በከፍተኛ ባለሙያነት የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታረቀኝ ገመቹ ከበደ

34

ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ27/12/2007

ዲግሪ በፉድና ባዮኬሚካል ቴክኖሎጂ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ27/10/2002

2 ዓመት

ከ11 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዮሴፍ ካሴ ታሪኩ

ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ29/10/2005

1 ዓመት

ከ1 ወር

የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የማይገልጽ ስራ ልምድ ያቀረቡ በመሆኑና የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ  ሆነዋል

ሀቢብ ገዳ ቁንቢቴ

ዲግሪ በሎጅስቲክስና አቅርቦት ሂደት ማኔጅመንት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ30/10/2004

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጃለታ ንጉሳ ተርፋ

ማስተርስ በኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2015

ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ27/10/2011

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሀብታሙ ሆርሳ ኢዴሳ

ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከሊድስታር ኮሌጅ በ21/11/2011

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ15/10/2007

5 ዓመት

ከ10 ወር

የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የማይገልጽ ስራ ልምድ ያቀረቡ በመሆኑና የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ  ሆነዋል

ኢያሱ ዮሐንስ ለፋሞ

ማስተርስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ25/10/2007

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አሰፋ ዘውዴ ሙቶ

ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከኢትዮጲስ የርቀት ት/ት ኮሌጅ በ10/04/2005

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document