በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
08/26/2026
- 08/29/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
08/21/2026
- 08/27/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
08/22/2026
- 08/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                     ቀን፡-ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም

በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ማሽን ጥገናና ሽያጭ ማዕከል፣ የሽያጭ ማሽን ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያየተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ  ነሐሴ  21/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ፈንታሁን ጀንበሬ ወርቁ

33

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2008

5 ዓመት

ከ9 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ0

ምንተስኖት አይነኩለ ነጋሽ

35

ሌቭል 4 በሜካትሮኒክስና ኢንስትሩመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት ከአ.አ ፖሊቴክክ ኮሌጅ በሰኔ 10/2015

ሌቭል 4 ሲኦሲ

1 ዓመት

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አቤልሞሃሲን ጁነዲይ ሁሴን

ሌቭል 4 በበሜካትሮኒክስና ኢንስትሩመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት ከሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ

ሌቭል 4 ሲኦሲ

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                              ድርጅቱ

Apply For Tender Document