በመርካቶ ደረጃ አንድ ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
08/26/2026
- 08/29/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሎደር/ፎርክሊፍት/ክሬን ኦፕሬተር
08/21/2026
- 08/27/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን
08/21/2026
- 08/27/2026 |
በደረጃ 8 የሽያጭ ማሽን ጥገና ከፍተኛ ቴክኒሻን
08/22/2026
- 08/27/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                     ቀን፡- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም

በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ማሽን ጥገናና ሽያጭ ማዕከል፣ የሽያጭ ማሽን ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 6 የሽያጭ ማሽን ጥገና ቴክኒሻን አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ  ነሐሴ  21/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን በምልመላው  ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ሰይፈገብርኤል በየነ ሲአታ

36

ሌቭል 4 በሀርድዌርና ኔትዎርክ ሰርቪሲንግ ከኤልጂ ኮይሻ ሆፕ ኮሌጅ በ2013

ሌቭል 4 ሲኦሲ

4 ዓመት

ከ4 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ታሪኩ ተረፈ ገብሬ

38

ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከኢንፎኔት ኮሌጅ በ24/12/2001

ሌቭል 3 ሲኦሲ

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ግርማ መንግስቱ ክፍሌ

52

ዲፕሎማ በጄነራል ሜካኒክስ ከእንጦጦ ቴ/ሙያ በ14/11/1994

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አዲሱ ታዬ ዋለልኝ

35

ሌቭል 4 በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ኢኪዩፕመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት በ30/09/2008

ሌቭል 2 ሲኦሲ

ሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                           

                                                              ድርጅቱ

Apply For Tender Document