በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን
ቀን፡-ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም
በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያየተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ ፣ በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ይነሱ ካሳው ባይህ |
ወ |
30 |
ማስተርስ በፕሮኪዩርመንትና አሴት ማኔጅመንት ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2016 ዲግሪ በማኔጅመንት ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ21/10/2010 |
7 ዓመት ከ8 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ቴዎድሮስ እማኘ አበጀ |
ወ |
39 |
ዲግሪ በቢዝነስ ኢዱኬሽን ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ29/10/1999 |
13 ዓመት ከ9 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ጥላሁን ግርማ ከበደ |
ወ |
43 |
ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ11/04/2006 |
11 ዓመት ከ1 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አለምነሽ ታምሩ ተረፈ |
ሴ |
33 |
ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ22/09/2005 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ኦልጅራ ዲሬሳ ጫላ |
ወ |
41 |
ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከአዳማ ዩኒቨርሲቲ በ05/11/2000 |
3 ዓመት ከ10 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ጅፋራ ጎንፋ ገረሱ |
ወ |
29 |
ማስተርስ በፋይናንሽያል ማኔጅመንት ከኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በ10/11/2011 ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ5/11/2004 |
3 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ገብረአሊፍ ገብረአምላክ ገብሬ |
ወ |
34 |
ዲግሪ በፕሮኪዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ18/11/2000 |
1 ዓመት ከ8 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ጥላሁን ዮሀንስ ፊደሊስ |
ወ |
|
ዲግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2001 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸውና የትምህርት ዝግጅታቸው ከተጠየቀው ጋር ስለማይጋብዝ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አዲስ አሰፋ ለገሰ |
ወ |
41 |
ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከሊድስታር ኮሌጅ በ22/2/2011 ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2001 |
2 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉና በዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያነት ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ገረመው ገብሬ ዎታንጎ |
ወ |
32 |
ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከዳሞታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በ21/12/2014 ዲግሪ በአካውንቲንግ ከአፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ በ21/12/2009 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
እስክንድር አራጌ |
ወ |
46 |
ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ06/01/2015 ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ03/11/2006 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ
ድርጅቱ